This beautifully designed two-bedroom apartment boasts an open floor plan, large windows for natural light, and a spacious living room. An ideal space for families or those who love to entertain and enjoy.
Features
🛏️ – 2 Bedrooms
🛁 – 2 Bathrooms
🧺 – Laundry Room
Maids room
Located at 2nd Floor 📍 – Bole, Wolosefer, A.A
📐 – Area – 157sqm
Payment – Cash Digital Map (ዲጅታል ካርታ)- Yes
የሚገኘው ወሎሰፈር አደባባዩ ጋር በሚገኝ G+8 ሆኖ የተሰራ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በፍሎር 2 ቤቶች ብቻ ነው አሉት እና ቴራስ ፣ የመኪና ማቆሚያ ፣ እንግዳ መቀበያ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን በውስጡ ለነዋሪዎቹ ይሰጣል።
አሁን ያለበት የግንባታ ደረጃ አልቆ በሁለት ወር ግዜ ውስጥ ሙሉለሙሉ ህንፃው ለመኖር ዝግጁ ይሆናል:: ህንፃውን ከዚህ በሃላ ለማስረከብ ሁለት ወር የሚወስድበት ምክንያት ድርጅቱ ቤቶቹን semi-finished የመሸጥ እቅድ የነበረው በመሆኑ እና ፊኒሺንግ ስራውን ገዢው እንዲሰራ ታስቦ የተቀመጡ ቤቶች ስለነበሩ ነበር።
ነገር ግን አሁን ላይ semi-finished የሚለው ሃሳብ ተቀይሮ ሁሉም ቤቶች አልቀው ለገዢ እንዲሸጡ ስለተወሰነ ቤቶቹ ፊኒሺንጋቸውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ ሁለት ወር ስለሚወስድ ነው።
Compare listings
Compare