This cozy two-bedroom apartment features a modern kitchen, a spacious living area, and a balcony with a beautiful view. Perfect for singles or couples looking for a comfortable home.
ሚገኘው ሰሚት ካንብሪጅ ት/ቤት አካባቢ ፊሊንቲስቶ ሪልእስቴት ከገነባቸው ቆየት ካሉ ሳይቶቹ መሃል አንዱ በሆነው ግቢ ውስጥ ነው ያለነው። ቤቱ ያለበት ግቢ ሰፊ በመሆኑ ለመኖሪያነት ምቹ እና በብዙ ተከራዮች ዘንድ ተመራጭ ነው::
ግቢው በውስጡ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ፣ የስብሰባ አዳራሽ ፣ የልጆች መጫወቻ ፣ የማህበራዊ ኑሮዎች በጥሩ ሁኔታ በውስጡ የያዘነው። ለትራንስፖርት አመቺ የሆነ ቦታ ላይም ነው ያለው። ሌላው ህንፃው G+4 ሲሆን በፍሎር 3 ቤቶች አሉት።
Showcase – On Sunday.
ቤቱን መጎብኘት የሚቻለው እሁድ ብቻ ነው።
Compare listings
Compare